Red herring : (ሬድ-ሄሪንግ) ፡ ካርስቱ ውጭ የሆነ ጉዳይ በማውራት የሰውን ሃሳብ፣ ጥረጣሬ፣ ግምት በዘዴ መስረቅ።
The government will raise all kinds of red herrings to scare people away from the pillar issues.
መንግስት ሀራምባና ቆቦ እያወራ ከአንኳር ጉዳዩቹ ላይ የህዝቡን ሀሳብ ለመበተን የማይፈነቅለው ድንጋይ አይኖርም::
መዝገበ ቃላት
Dictionary English to Amharic and Tigrigna
Q
Quintessential : ኩ - ዊንት - እሰንሺያል። ምርጥ ፤ አሪፍ ፤ ከሁሉም በልጦ የሚታይ::
Off all the advices I received, yours was the quintessential.
ከሰማሁት ምክሮች ሁሉ፤ ያንቺን ምክር አጥጋቢ ሆኖ አግንቸዋለሁ።

B
Backbreaking : (ባክ ብሬኪንግ) ለማጠናቀቅ፣ ከባድ የሃይል፣ ወይም የግዜ ዓቅም የሚፈልግ ነገር። አድካሚ፣
They rightly deserve credit for their backbreaking work for turning this company around.
Bastion : (ባስቲየን/ባስቸን): ደጋፊ፤ ምሶሶ፤ ምሽግ፤ ደጀን፤
We are scientists, Lloyd. We're supposed to be the last bastion of rational thought.
እኛ'ኮ ሳይንስቲስቶች ነን ሎይድ: የአመክንዮዋያዊ አስተሳሰብ የመጨረሻው ደጀን ምሽግ ሆነን የምንታይ ::
Bona fides (ቦና-ፊ-ዴስ) ፡ ትክክለኛ፣እውነተኛ፣ ሃቅነቱ የማያጠራትር ።
Your attitude says a lot about your Christian bona fides.
አስተሳሰብህ ስለክርስትናህ ትክክለኛነት አፍ አውጥቶ ይናገራል::

O
Obstinace ፣ (ኦብስቲናንስ) የራሱን እንጂ የሌላውን ሰው አስተያየት አለመቀበል፤ ድረቅና፡ የኔ ምኞት ወይም የኔ ፈቃድ ብቻ ብሎ ድርቅ ማለት። ተሟጋች። እምቢ ብሎ መሟገት።
Don't waste your time debating with this obstinate ignorant!
ከዚህ ደረቅ ደንቆሮ ጋር እየተሟገትህ ግዜህን አታጥፋ።
:

E
Emphatic - (እምፋቲክ)
1. ብርቱ (ለምሳሌ -አነጋገር)
The union delivered an emphatic message to the employer.
2. ችኮነት ፣ ያሰቡት ነገር እንዲሟላሎት ጨቅጭቆ ወይም ችክ ብሎ ማስገደድ።
I must be emphatic about this particular.
Entice - (ኢንታይስ) 1. ተስፋን ወይም ምኞትን ማብዛት ወይም የሚያበዛ ነገር።
The promise of higher pay enticed me into the new job.
ደሞዝህ ይጨመርልሃል ብለው ተስፋ ስጥተውኝ ስለነብረ ነው አዲሱን ስራዬን የጀመርኩት።
Enunciate (ኢኑን-ሲ-ዬት) ፡ አጥርቶ በትክክል መናገር፤ ማብራራት፤ ማወጅ።
Example = The issue of why the people have to pay more property tax is less well enunciated.
ምሳሌ= ህዝቡ ለምን የመሬት ግብር እንደተጨመረበት ገና ያልተብራራ ጉዳይ ነው::
2. እቃ ስጥቶ ወይም አጉዋግቶ ማጥመድ።
He enticed the children into eating the vegetables with a promise to take them to the playground
አታክልቶቹን ከበላችሁ የሀጻንት መጫወቻ ጋር ወስዳችሁአለው ብሎ ልጆቹን አጉዋጓቸው።
Extortion - (ኤክስቶርሽን) በሀይል አስፈራርቶ የሰውን ንብረት መውሰድ ፤ በ ስልጣን ተመካኝቶ እቃ ወይም መሬትን ያለ ዋጋው መግዛት ወይም መሸጥ።
The butler has been extorting money from his master, who wanted no publicity of his infidelity.
የቤቱ ጌታ አመንዛሪ እንደሆነ ስዎች እንዳያውቁበት ስለሚፈራ፣ አሽከሩ ገንዘብ ካልሰጠህኝ አዋርድሃለሁ እያለ አስፈራርቶ ከጌታው ገንዘብ ይቀበል ነበር።

S
Salient (ሴል-የንት) ፣ ከሁሉ በላይ ተለይቶ የሚታይ ንገር ፤ የጎላ፤
He was asked to shed light on some of the most salient issues the company faces today.
ምሳሌ= ካምፓኒው ካጋጠሙት በጣም ጎልተው የሚታዩትን ጉዳዮች እንዲያብራራ ተጠይቆ ነበረ።
Solecism ( ሶ-ሌ-ሲ-ዝም) ፣ ትክክለኛ ያልሆነ አነጋገር፤ (በተለይ) የቋንቋ ፤ ጸያፍ ሰዋስው (በተሳሳተ ቃል አረፍተ ነገር መስራት)።
As a spokesman of the company, it's imperative that you avoid typos and solecisms.
ምሳሌ= የኩባንያው አፈቀላጤ እንደመሆንህ የሆሄያት ግድፈትና ጸያፍ ሰዋስውን በንግግርህ እንዳትጠቀም መጠንቀቅህ የግድ ነው::

F
Facetious : (ፋ-ሲ-ሸስ) መቀለድ ፣ ማሾፍ፣ቁም ነገር የሌለው አስተያየት መስጠት።
I was being facetious of course; you didn't really think he could fly, did you?
Foreknowledge - (ፎር -ኖሌጅ)አስቀድሞ ማወቅ፣ አንድ ነግር ከመሆኑ ወይም ከመደረጉ በፊት የማወቅ ስሜት ወይም ሃይል ።
God's foreknowledge of tomorrow somehow eases my worries.
እግዚአብሔር ነገ የሚምጣውን አስቀድሞ ስለሚያውቅ አልጨነቅም::

Subscribe to:
Comments (Atom)