Perpetrate (ፐር-ፕ-ትሬት) መስራት ፤ ማቀድ ፤ መዘጋጀት (በተለይ ወንጀል)
He who passively accepts evil is as much involved in it as he who helps to perpetrate it. (Martin Luther King)
ክፉን ስራ እያየ እንዳላየ የሚሆን ሰው ከፉ ከሚሰራው ስው እኩል ተባባሪ ነ ነው። (ማርቲን ሉትር ኪንግ)
Perplex: (ፐር -ፕሌክስ) ማደነጋገር፣ ግራ መጋባት፣ ሳይረዱት ቀርቶ መጨነቅ።
Example = one of the things that totally perplexes me is the fact that people actually rely on horoscope predictions.
ምሳሌ = ፈጽሞ ሊገባኝ ከማይችሉት ነገሮች ሁሉ አንደኛው ስዎች ኮኮብ ቆጣሪዎች በሚነግርዋቸው የህይውት ትዕንቢት መመካታቸው ነው።
Physiognomy: ፊ-ዝዮግ-ኖ-ሚ ፡ የስውን ገጽ (face) የማንበብ ችሎታ።
How did you guess that I was lying? Are you a physiognomic or something?
Pivotal: (ፒቮታል) አስፈላጊ ፤ ንቁ፤ ጠንከር ያለ፤
charity plays a pivotal role in your growth.
ለስው ህልውና መስግደድ በራስህ እድገት ላይ ትልቅ ሚና ይጫወታል።
Propensity: (ፕሮፐንስቲ) ተፈጥሮአዊ የሆነ ልማድ፣ ጸባይ
He has the propensity to draw pictures!
በተፈጥሮው ስዕል መሳል ይወዳል።
He has a propensity for exaggeration
የተደረገውን ሁሉ አጋኖ ማውራት ጸባዩ ነው።
Provision: (ፕሮቪዥን)
1.ምግብ ፣ እቃ ...ወዘተ መስጠት፣ ማቅረብ፣ ማዘጋጀት፣ ማሰናዳት፤ ወይም የማዘጋጀት እቅድ።
Have you ever experienced a miracle of provision from God?
የ እግዚአብሄርን የ ስጦታ ተአምር ደርሶህ ያውቃልን? (ለምሳሌ ገንዘብ ሳይኖሮት ቀርተው የሚያረጉት ጠፍቶት ሳለ ድንገት በሆነ ምክንያት ገንዘብ ያገኛሉ)
2. የ ስምምንት ወይም የ ህግ ማህድር ውስጥ የተጻፈ ቅጽ።
Provision of Canadian Health care act assures free and quality of health to all citizens.
የ ካናዳ የ ጤና ቅጽ ለ ሁሉም ካናዳዊ ዜጋ ነጻ እና ምርጥ የሆነ የ ጤና አገልግሎት እንድሚሰጥ ያረጋግጣል።