D

Derision :(ደሪዥን) ማላገጥ፡ ማሾፍ፡ የሰው መሳቅያ መሆን።
derision is a sin.
በሰው ማላገጥ ሃጥያት ነው።


I am glad I completed my task enduring all sorts of derision in the process
ሰው ሲያሾፉብኝ፣ ስያላግጥበኝ ሁሉን ችዬ ሰራዬን ማጠናቀቄ ደስ ብሎኛል።

Despicable : (ደስ ፒከብል)ሊዘልፉት የሚገባ ነገር።አሳፋሪ፣ ሀሊናን የሚወቅስ፤ ከማስጠላቱ የተነሳ የሚገረም፤
Who would do something as despicable as murder


Disproportionate: (ዲስ ፕሮ ፖርሺኔት)፡ መጠኑ የተዳላ፣
disproportionately high number of suicide attempts among young Native Americans
እራሳቸውን ለመግደል ከሚሞክሩ የ አመሪካን ወጣቶች ቁጥር አብዛቹ ነቲቭ አመሪካኖች ናችው።
እኩያ የሌለው።
The demonstrators were met with disproportionate use of force.
ሰልፈኞቹ ሊቋቋሙት የማይችሉት ሃይል አጋጠማችው።


Discernible -
(ዲሳርነብል) ጎልቶ የሚታይ፣
Example = No discernible progress was recorded in the country during his leadership.
ምሳሌ = በስልጣን ላይ እያለ በ አግሩ ውስጥ ግልቶ የሚታይ እድገት አልተደረገም

Dreadful - (ድሬድፉል) አስቀያሚ፣ የሚያስጠላ፤ አይምሮ የሚረብሽ፣ የሚያናድድ።
Example =
He has dreadful manner.
ምሳሌ = አስቀያሚ የሆነ ጸባይ ነው ያለው።

Drudgery (ድረጀሪ) የሚያስጠላ፣ የ ሚያሰለች የሚያደክም ስራ።
Example : He is sick and tired of the drudgery of a farm work.
ምሳሌ ፤ የሚያሰለቸውና የሚያደክመው የ ግብርና ስራ መሮታል።