N

Nauseate : (ናውዝየት ) የሚቀፍ፣ የሚያስጠላ ፣ ሊያስታውክ የሚያደርስ ነገር ወይም ሃቅ ።
Example ፡ I just find it utterly nauseating all these Bank CEO are getting paid in Billions.
ምሳሌ ፤ የባንክ ባለስልጣኖች ደሞዛችው በ
ቢልዮን መቆጠሩ በጣም አስቀያሚ ና አሳዛኝ ከመሆኑ የተነሳ ሊያስታውክኝ ይደርሳል።

Nonchalant : (ኖን-ሹላንት) ግድ የማይሰጠው፣ ረጋ ብሎ የሚኮራ ስው።
His nonchalant manner is infuriating!