F

Facetious : (ፋ-ሲ-ሸስ) መቀለድ ፣ ማሾፍ፣ቁም ነገር የሌለው አስተያየት መስጠት።
I was being facetious of course; you didn't really think he could fly, did you?

Foreknowledge
- (ፎር -ኖሌጅ)አስቀድሞ ማወቅ፣ አንድ ነግር ከመሆኑ ወይም ከመደረጉ በፊት የማወቅ ስሜት ወይም ሃይል ።
God's foreknowledge of tomorrow somehow eases my worries.
እግዚአብሔር ነገ የሚምጣውን አስቀድሞ ስለሚያውቅ አልጨነቅም::