V

Venerate = (ቬነሬት) ማክበር፤ በ ታላቅ ክብር ስውን ወይም እቃን መውደድ።
Example = The minister states that he does not see a difference between terrorists and those who venerate them as heroes.
ምሳሌ = ጸረሰላምተኞች ጀግኖች ናችው ብለው የሚያከብሩ ሰዎች ከጸረ ሰላምተኞች ለይተው አይታዩም። ብለው የምክርቤቱ ባልደረባ ተናገሩ።

Vainglorious =
ከንቱ፤ በውበት፤ በወርቅ የሚመካ ከንቱ ሰው።
I can't stand pompous and vainglorious aristocracy types who think they rule the world.
ምሳሌ = ልታይ ባይ የሆኑና ዓለምን የገዙ የሚመስላቸው ከንቱ ትልቅ ሰው ነኝ ባዮች ቋቅ ነው የሚሉኝ::

Vouch = (ቫውች) እውነት ነው፣ ወይም አስተማማኝ ፣ ነው ብሎ መመስከር።
Example = I can vouch for your excellent work.
ምሳሌ = ለበጎው ስራህ እኔ ልመሰክርልህ እችላለሁ።