R

Red herring : (ሬድ-ሄሪንግ) ፡ ካርስቱ ውጭ የሆነ ጉዳይ በማውራት የሰውን ሃሳብ፣ ጥረጣሬ፣ ግምት በዘዴ መስረቅ።
The government will raise all kinds of red herrings to scare people away from the pillar issues.
መንግስት ሀራምባና ቆቦ እያወራ ከአንኳር ጉዳዩቹ ላይ የህዝቡን ሀሳብ ለመበተን የማይፈነቅለው ድንጋይ አይኖርም::