Emphatic - (እምፋቲክ)
1. ብርቱ (ለምሳሌ -አነጋገር)
The union delivered an emphatic message to the employer.
2. ችኮነት ፣ ያሰቡት ነገር እንዲሟላሎት ጨቅጭቆ ወይም ችክ ብሎ ማስገደድ።
I must be emphatic about this particular.
Entice - (ኢንታይስ) 1. ተስፋን ወይም ምኞትን ማብዛት ወይም የሚያበዛ ነገር።
The promise of higher pay enticed me into the new job.
ደሞዝህ ይጨመርልሃል ብለው ተስፋ ስጥተውኝ ስለነብረ ነው አዲሱን ስራዬን የጀመርኩት።
Enunciate (ኢኑን-ሲ-ዬት) ፡ አጥርቶ በትክክል መናገር፤ ማብራራት፤ ማወጅ።
Example = The issue of why the people have to pay more property tax is less well enunciated.
ምሳሌ= ህዝቡ ለምን የመሬት ግብር እንደተጨመረበት ገና ያልተብራራ ጉዳይ ነው::
2. እቃ ስጥቶ ወይም አጉዋግቶ ማጥመድ።
He enticed the children into eating the vegetables with a promise to take them to the playground
አታክልቶቹን ከበላችሁ የሀጻንት መጫወቻ ጋር ወስዳችሁአለው ብሎ ልጆቹን አጉዋጓቸው።
Extortion - (ኤክስቶርሽን) በሀይል አስፈራርቶ የሰውን ንብረት መውሰድ ፤ በ ስልጣን ተመካኝቶ እቃ ወይም መሬትን ያለ ዋጋው መግዛት ወይም መሸጥ።
The butler has been extorting money from his master, who wanted no publicity of his infidelity.
የቤቱ ጌታ አመንዛሪ እንደሆነ ስዎች እንዳያውቁበት ስለሚፈራ፣ አሽከሩ ገንዘብ ካልሰጠህኝ አዋርድሃለሁ እያለ አስፈራርቶ ከጌታው ገንዘብ ይቀበል ነበር።