Salient (ሴል-የንት) ፣ ከሁሉ በላይ ተለይቶ የሚታይ ንገር ፤ የጎላ፤
He was asked to shed light on some of the most salient issues the company faces today.
ምሳሌ= ካምፓኒው ካጋጠሙት በጣም ጎልተው የሚታዩትን ጉዳዮች እንዲያብራራ ተጠይቆ ነበረ።
Solecism ( ሶ-ሌ-ሲ-ዝም) ፣ ትክክለኛ ያልሆነ አነጋገር፤ (በተለይ) የቋንቋ ፤ ጸያፍ ሰዋስው (በተሳሳተ ቃል አረፍተ ነገር መስራት)።
As a spokesman of the company, it's imperative that you avoid typos and solecisms.
ምሳሌ= የኩባንያው አፈቀላጤ እንደመሆንህ የሆሄያት ግድፈትና ጸያፍ ሰዋስውን በንግግርህ እንዳትጠቀም መጠንቀቅህ የግድ ነው::