Backbreaking : (ባክ ብሬኪንግ) ለማጠናቀቅ፣ ከባድ የሃይል፣ ወይም የግዜ ዓቅም የሚፈልግ ነገር። አድካሚ፣
They rightly deserve credit for their backbreaking work for turning this company around.
Bastion : (ባስቲየን/ባስቸን): ደጋፊ፤ ምሶሶ፤ ምሽግ፤ ደጀን፤
We are scientists, Lloyd. We're supposed to be the last bastion of rational thought.
እኛ'ኮ ሳይንስቲስቶች ነን ሎይድ: የአመክንዮዋያዊ አስተሳሰብ የመጨረሻው ደጀን ምሽግ ሆነን የምንታይ ::
Bona fides (ቦና-ፊ-ዴስ) ፡ ትክክለኛ፣እውነተኛ፣ ሃቅነቱ የማያጠራትር ።
Your attitude says a lot about your Christian bona fides.
አስተሳሰብህ ስለክርስትናህ ትክክለኛነት አፍ አውጥቶ ይናገራል::